ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው፦ የካቲት 2018 EC (February 2026)
የመተግበሪያው ስም፦ ዳዊት ዕቁብ (Dawit Ekub)
አልሚ፦ እልልቴክ ሲስተምስ (Eleltech Systems)
ዳዊት ዕቁብ የዕቁብ ሰብሳቢዎች እና አስተዳዳሪዎች የዕቁብ መረጃዎቻቸውን በራሳቸው ስልክ ላይ ብቻ መዝግበው እንዲይዙ ታስቦ የተሰራ የሞባይል መተግበሪያ ነው።
መብትዎ፦ በመተግበሪያው ውስጥ ያለውን መረጃ በማንኛውም ጊዜ ዳታውን በማጥፋት ወይም አፑን ከስልክዎ ላይ በማንሳት መሰረዝ ይችላሉ።
የወደፊት ለውጦች፦ ይህ ፖሊሲ ሊሻሻል ይችላል። ለውጦች ሲኖሩ በመተግበሪያው በኩል ማሳወቂያ ይላካል።
ያግኙን፦ ኢሜይል፦ Eleltechsystems@gmail.com
ዳዊት ዕቁብን በመጠቀም በእነዚህ ደንቦች ተስማምተዋል።
የሚያስገቡት መረጃ ትክክለኛነት እና ደህንነት የእርስዎ ኃላፊነት ነው።
መተግበሪያውን እንዲጠቀሙ የተገደበ እና ለሌላ ሰው የማይተላለፍ ፈቃድ ተሰጥቶዎታል።
መረጃዎችዎ እንዳይጠፉ ባክአፕ (Backup) የማድረግ ኃላፊነት የተጠቃሚው ነው።
አዳዲስ ማሻሻያዎች ሲለቀቁ የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት መጫን ይኖርብዎታል።
ለወደፊት አገልግሎቱን በዘላቂነት ለመጠቀም የአንድ ጊዜ ክፍያ ሊጠየቅ ይችላል።
አፑን እንዲጠቀሙ ብቸኛ ያልሆነ (Non-exclusive) ፈቃድ ተሰጥቶዎታል።
የመተግበሪያው ሙሉ ባለቤትነት የአልሚው (Developer) መብት ነው።
በመረጃ መጥፋት ወይም በማንኛውም አይነት ጉዳት አልሚው ተጠያቂ አይሆንም።
ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ ሕግ የሚመራ ይሆናል።
Last Updated: February 2026
App Name: Dawit Ekub
Powered by: Eleltech Systems
Dawit Ekub is an offline mobile application designed for ekub collectors and managers to manage their records locally on their devices.
Your Rights: You can delete your data anytime by clearing app storage or uninstalling the app.
Future Changes: This policy may be updated. Users will be notified within the app.
Contact Us: Email: Eleltechsystems@gmail.com
By using Dawit Ekub, you agree to these terms.
You are solely responsible for the accuracy and security of the data you enter.
You are granted a limited, non-transferable license to use the app.
You are responsible for backing up your data to prevent loss.
You must install updates when available for the best performance and security.
A future one-time payment may be required for continued or premium use.
You are granted a non-exclusive license to use the application.
The full ownership of the application remains the sole property of the Developer.
The Developer shall not be held liable for any data loss or any other types of damages.
This agreement shall be governed by and construed in accordance with the laws of Ethiopia.
Powered by: Eleltech Systems